Mon - Fri 08:00 AM- 05:00 PM | Sat 08:00 AM- 12:00 PM+251 11 557 12 04
info@ethswitch.com | Career

Day

March 20, 2023
(መጋቢት 7/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ) የኢትስዊች አ.ማ. 6ተኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔውን የኩባንያው ባለአክሲዮኖች በተገኙበት በሸራተን አዲስ ተካሄደ፡፡ ጉባዔው የተጠራው ኩባንያው የተሻሻለውን የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ እቅድ እውን ለማድረግ፣ የንግድ ሥራውን እና የጋራ መሠረተ ልማት ለማሟላት፣ የፋይናንስ አቅምን ለማሻሻል፣ አዲስ ሕንፃ ለመገንባት እና አዳዲስ ዕቅዶችን ለማዳበር ብሎም ለመተግበር የሚያስችል ተጨማሪ ካፒታል በማስፈለጉ ነው።   የኢትስዊች አ.ማ.  ሊቀመንበር...
Read More