Mon - Fri 08:00 AM- 05:00 PM | Sat 08:00 AM- 12:00 PM+251 11 557 12 04
info@ethswitch.com | Career

Blog

ኢትስዊች የ2015 በጀት ዓመት በተሳካ ሁኔታ አጠናቀቀ።

(ሕዳር 11/ 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) በ2015 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ስዊች የሆነው ኢትስዊች አ.ማ በአጠቃላይ ሥራ አፈጻጸም፣ በገቢ ማስገኛ ማለትም በኦፕሬሽን ሥራዎች እና በፕሮጀክት ሥራ ክንውን የላቀ ውጤት ማስመዝገቡን ሕዳር 11 ቀን 2016 ዓ.ም በሂልተን አዲስ ሆቴል ባካሄደው 10ኛው ዓመታዊ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ገለጸ። የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ሰለሞን ደስታ ጉባዔው ሲከፍቱ ባደረጉት ንግግርም...
Read More

EthSwitch Concluded a very Successful Fiscal Year – 2022/23

(November 21, 2023 Addis Ababa) In the fiscal year 2022/23, EthSwitch, the National Switch of Ethiopia, announced at the 10th Annual Shareholders Meeting held on November 21, 2023 at Hilton Addis Hotel that it has achieved excellent results in terms of operations, revenue generation and project execution. In his speech at the opening of the meeting,...
Read More

ኢትስዊች አ.ማ. የባለአክስዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

ለተከበራችሁ የኢትስዊች አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የኢትስዊች አ.ማ. ባለአክስዮኖች 10ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በንግድ ህጉ አንቀጽ 366(1) ፣ 367(1) ፣ 370፣371 (1) መሰረት  ማክሰኞ ህዳር 11 ቀን 2016 ዓ.ም  ከቀኑ 9.00 ጀምሮ  በአዲስ አበባ ሒልተን ሆቴል ስለሚካሔድ ባለአክሲዮኖች ወይም ወኪሎቻቸው በጠቅላላ ጉባኤው ላይ እንዲገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡ የኩባንያው ዓይነት- አክሲዮን ማህበር የኩባንያው የተፈረመ ካፒታል  – 2,092,466,000 የኩባንያው...
Read More

ኢትስዊች አ.ማ. የዲጂታል ክፍያ ግብይቶችን ለማሳደግ የሚያስችለውን ተጨማሪ ካፒታል አጸደቀ!

(መጋቢት 7/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ) የኢትስዊች አ.ማ. 6ተኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔውን የኩባንያው ባለአክሲዮኖች በተገኙበት በሸራተን አዲስ ተካሄደ፡፡ ጉባዔው የተጠራው ኩባንያው የተሻሻለውን የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ እቅድ እውን ለማድረግ፣ የንግድ ሥራውን እና የጋራ መሠረተ ልማት ለማሟላት፣ የፋይናንስ አቅምን ለማሻሻል፣ አዲስ ሕንፃ ለመገንባት እና አዳዲስ ዕቅዶችን ለማዳበር ብሎም ለመተግበር የሚያስችል ተጨማሪ ካፒታል በማስፈለጉ ነው።   የኢትስዊች አ.ማ.  ሊቀመንበር የተከበሩ...
Read More

EthSwitch concluded a very successful fiscal year – 2021/22, despite adverse economic circumstances created by numerous challenges both domestically and internationally.

November 24, 2022: Addis Ababa:, In the fiscal year 2021/22, EthSwitch S.C., Ethiopia’s National Switch, had an outstanding results across the board in terms of its operational activities, income generation, and policy revision. Ethswitch commenced the implementation of its first five-year strategy in July 2020. In order to enhance the performance of EthSwitch in the year...
Read More
1 2 3 4 5 6 7