Home
About
Services
Resources
Announcment
News
Blog
Bids
Annual Report
Contact Us
Mon - Fri 08:00 AM- 05:00 PM | Sat 08:00 AM- 12:00 PM
+251 11 557 12 04
info@ethswitch.com |
Career
Home
About
Services
Resources
Announcment
News
Blog
Bids
Annual Report
Contact Us
Day
February 20, 2025
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሃገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ የተሽከርካሪ ኪራይ (የሰርቪስ አገልግሎት) ግዥ የጨረታ ቁጥር: RE-ETS/NCB/026/2024
February 20, 2025
Website Admin
Bids
ኢትስዊች አ.ማ የተሽከርካሪ ኪራይ (የሰርቪስ አገልግሎት) ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ተሰማርተው አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ ድርጅቶችን አወዳድሮ በውድድሩ ብቁ ከሚሆነው ድርጅት ጋር ለ1 (አንድ) ዓመት የሚቆይ የውል ስምምነት ማድረግ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ላይ መካፈል የምትችሉ መሆኑን ይገልፃል፡፡ 1.በዘርፉ የተሰማሩ እና የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የግብር ከፋይ መለያ /TIN/ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ 2.ተጫራቾች የጨረታውን የቴክኒክ እና የዋጋ ሰነዶቻቸውን ዋና እና ኮፒ አንድ ላይ በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 3.ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000.00 (ብር ሰላሳ ሺህ) በሲ ፒ ኦ ወይም ሁኔታ ላይ ባልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከመክፈቻው ሰዓት በፊት ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 4.የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ብር ሁለት መቶ) ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት ከ2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ 7፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት በአስተዳደር መምሪያ ቀርበው መውሰድ ይችላሉ፡፡ 5.የቴክኒክ እና ዋጋ ሰነዱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካቲት 18 ቀን 2017 ዓ.ም ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በእለቱ በ5፡30 ላይ ኮሜርስ ፊት ለፊት፣ ዘመን ባንክ ህንፃ 20ኛ ፎቅ አስተዳደር መምሪያ ይከፈታል፡፡ 6.ኢትስዊች አ.ማ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ኢትስዊች አ.ማ አስተዳደር መምሪያ ስልክ ቁጥር: +251-11-557-12-04/05 ፋክስ: +251-11-557-11-15 አዲስ አበባ፤ኢትዮጵያ
Read More
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) PROCUREMENT OF: COMPUTING SERVER HARDWARE AND IMPLEMENTATION SERVICE FOR EXPANSION OPENSTACK (PRIVATE CLOUD) BID REF NO: ETS/NCB/039/2026
May 14, 2026
Website Admin
Invitation to bid national competitive bid (NCB) procurement of: agency onboarding for hiring a sales force bid ref no: ets/ncb/028/2025
January 20, 2026
Website Admin
Invitation to bid national competitive bid (NCB) procurement of on-premises contact center technology platform bid ref no: ets/ncb/027/2025
December 29, 2025
Website Admin
Text Widget
Please Contact us at
info@ethswitch.com
for further information